Skip to main content
  • የተተከሉ ችግኞችን እንክብካቤ ማድረግ 

  •  በአመት ሁለት ጊዜ ጽድቀት ቆጠራ ማድረግ 

  •  ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለተከላ የተለየ የደን መሬት 

  •  ጂኦ ሪፈራንስ ተወስዶ ፖሊጎንና ካርታ የሚሰራላቸው የተከላ ቦታዎች 

  •  ጥራት ያለው ፖሊባግ አቅርቦት 

  •  ጥራት ያለው ዛፍ ዘር አቅርቦት 

  •  የተቋቋመ የኦርቻርድ ቦታዎችን ማጠናከር

  •  ነባር የዛፍ ዘር ማህበራትን ማጠናከር 

  •  ችግኝ ማፍላት (ዝግጅት) 

  •  ችግኝ ጣቢያ ጂኦ ሪፈር ማድረግ 

  •  ከጠቅላላ ከታቀደው ችግኝ ዝግጅትና መሬት ልዬታ ውስጥ የተካተተ የቀርከሃና ሽመል ችግኝ ዝግጅት (ደጋና ቆላ) 

  •  የሰው ሰራሽ ደን መከለል

  •  የእጣንና ሙጫ ደን መሬት ክለላ ማካሄድ 

  •  የቀርከሃ ደን መሬት ክለላ ማካሄድ 

  •  ተራራ መከለልና ማልማት 

  •  የደን ህግ ተከባሪነት ማረጋገጥ 

  •  የደን ግብረ-ሐይል በማጠናከር ተግባራዊነቱን መከታተል 

  •  በደን ልማት ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ብቃት ማረጋገጫ እንዲያድሱ ድጋፍ ማድረግ 

  •  በደን ልማት ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች አዲስ ፈቃድ እንዲያገኙ ደጋፍ ማድረግ 

  •  የደን ውጤቶች እንዲመረቱ ማድረግ (ግንዲላ፣ አጣና፣ ማገርና ወራጅ) 

  •  ከደን ዉጤቶች የሚሰበሰብ ሮያሊቲ ክፍያ (በብር)